Automotive Vehicle Service Level 1 COC Exam Explained Answer | የአውቶሞቲቭ ደረጃ አንድ የCOC ፈተና | ክፍል አንድ(1)
1 min read
#ክፍል_አንድ
ዛሬ በብዙዎቻችሁ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሠረት የ#Automotive/Vehicle Service Level One(1) #COC_exam ሠፋ ባለ ትንታኔ እና በላቀ አቀራረብ የተዘጋጀ።
Project 1:- Tire repair and Perform Weel balance
Task 1:- Tire repair
#Activity_1:- Remove wheel from Vehicle
ደረጃ 1 COC ፈተና እንዴት መስራት እንደምንችል የሚያስረዳውን የመጀመሪያው ክፍል እናያለን ልክ እንደተለመደው ግልፅ ፣ ቀላል እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።
#subscribe #like #video #share
ለበለጠ እውቀት የሚነበቡ ዶክመንቶችን ከታች በተቀመጠው የMukaeb Motors የቴሌግራም ቻናል link ላይ በመግባት አውርደው ያንብቡ።
telegram link: https://t.me/Mukeab_Motors
ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb Motors